ኢሰመጉ መንግሥት በሳዑዲ እስር ቤት ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተገቢ ትኩረት እንዳልተሰጠው ገለጸ

ከአንድ ዓመት በላይ በሳዑዲ ዓረቢያ እስር ቤቶች በሕገወጥ መንገድ እስርና ጥቃት እየተፈጸመባቸው ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን መንግሥት የሰጠው ትኩረት አናሳ እንደሆነ፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) አስታወቀ፡፡ ኢሰመጉ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፣ ከአንድ ዓመት አስቀድሞ በሳዑዲ ዓረቢያ የተለያዩ ግዛቶች በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ላይ የዘመቻ እስር እየተደረገባቸው ነው፡፡ የዘመቻ እስሩን ተከትሎ ኢትዮጵያውያኑ በእስር ቤቶች ውስጥ ኢሰብዓዊ አያያዝ እየተፈጸመባቸው እንደሆነ ከተለያዩ … Continue reading ኢሰመጉ መንግሥት በሳዑዲ እስር ቤት ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተገቢ ትኩረት እንዳልተሰጠው ገለጸ